Ethiopia - ሰበር የእንግሊዝ ወታደሮች ኢትዮጵያ ለመግባት | በወሎ ግንባር | የራያና አላማጣ ፋኖና አርሶ አደሮች
HTML-код
- Опубликовано: 18 апр 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ሁሌ ነው ምከታተለው ቻነላቹ😍 ፍቅር ያሽንፋል🇪🇹❤️🇪🇷
🇪🇹😍🇪🇷💪💪💪
Ashakabch. Your government is one of reason for this mess. Every Eritrean will be evacuated once Tplf gets in Addis for the last time.
ጥያቄ ልጠይቅህ ወይም ልጠይቅሺ ኢሡ የት ደረሠ እነዚህን ነቀርሣወች ማሥወገድ አለበት
የኔፍቅርእናመሠግናለንኤርትራዉያንዉዶቸኑሩልንእንወዳችሁአለን💚💛❤😥ሠላሙንያጣልንኢላሂ😭
ኢሡ የት ደርሥ አንድ ጥያቄ ልይቅህ ወይም ልይቅሺ
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
መጨረሻው በምን እንደሚጠናቀቅ ብቻ ነው ያሳሰበኝ ድል ለኢትዮጵያ
ኢትዮጵያን ማንም ማሸነፍ አይችልም ምክንያቱም የሷ ጠባቂ መከላከያ ሰበቡ ቢሆንም አጥሯ ግን ፈጣሪ ነው እሱን ማንም ማሸነፍ አይችልም🥰🥰❤️
U
ፈጣሪ የመላው ዓለም ነው:: ፈጣሪ ፈጣሪ አለ ተበሎ ቁጭ አይባልም ሰርቶ ነው የሚበላው:: ወያኔ 200 ኪሎ ሜትር በማይሞላ ርቀት ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ ይገኛል:: ፈጣሪ አለ ንክች አየደርጉዋትም አዲስ አበባ ብለሽ ከተቀመጥሽ ተኝተሽ ስትነሺ ወያኔ አዲስ አበባ ታገኝዋለሽ::
በትክክል የኔ ሱስ
እሲቲ እንበርታ ወደ ሀያሉጌታችን እሱ ምንም አይቸግረው የትንኝ ብናኝ ታክል አይከብደውም እና
@@michaelandemichael9183 🥺🥺🥺poor man so scared you have to convince yourself you're winning 🤣🤣🤣🤣truth is. It's only a matter of time before you die along side your "beloved TPLF." WE WILL MEET IN MEKELE. Shermutah
አብሽር በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር👏👏
ፈታ በርታ ዉጪ ሀገር ላለን ሰዎች የናንተ መረጃ ነው ተስፋችን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈታየ በየስአቱ በምታቀርብልን መርጃወች በጣምእጅግ የበስረ ስለሆን እናመስግናለን በርታልን ኢትዮጵያ ታሽንፍለች ሶለይማን አብደላ ከልብ እናመስግናለን
በርታ ወንድም ድል ለአማራ ለአፋር ለኢቶቢያ
ፈታ ማኛ እናመሰግናለን ለመረጃክ፡፡
Long live Ethiopia💚💛❤️🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናሸንፋለን
ሡለይማን ዓብደላ ካለህበት እሥር ቤት አላህ ያውታህ ወድሜዋ ላሐገርህ የቆምክ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
ቅዱስ እግዚያብሄር ሀገሬን ጠብቅልኝ
ሰላምሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እምዬ እማዬ ውብ ሀገሬ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ
አንተንም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
አምላኬ ሆይ መልካም ዜና አስማን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you for your excellent way report. Ethiopia will win.
ያረብብብብ የአላህህህህህ 🤲🤲🤲🤲🤲ያኢላሂ ራህመትህን ያረብብብብብብ የአላህ በቃ በለን
እግዚአብሔር ሁሌም ከናተጋር ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤100/100
እሻ አላህ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
ፈታdeily ለመረጃህ እናመሰግናለን በርታ
ኢትዩጽያ ታሸንፍለች ኢንሻአላህ ከአላህጋር ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖች ድል ለአፍር ጀግኖች ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢንሻአላህ ከአላህጋር
ፈታ ጀግና ናችሁ በርታልን ኢትዮጵያ መቸም ፈተናዋ ከባድ ቢሆን ግን አቸናፉ እደሆነይ አልጠራጠሮም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈታየ ሠላም🙋 ኢትዮጲያ ትኑርለዘላለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል 💚💛❤የኛ ነው ኢንሻአላህ እኛ ማንም ይምጣ ምንም እሸናፊወች እኛነን 💪💪💪 ነጮች መጡቀሩ ግድአይሰጠንም 😏😏
ያረቢ ድል ለእምየ ሀገሬ አድርግልኝ🇪🇹🥰
ፈታ የምርጦች ምርጫ!
እሪ እኔ አንተን ሰው በምን ቃል ልግለጽህ 😍በደንብ ግልጽ ሆኖ ነው የሚገባኝ ሁሌም እውነታውን ከአንተ ነው የሚገኘው😍🇪🇹ኢትዮጵያዬ አይዞን አማራዬ አይ ዞን 🇪🇹🇪🇹
ፈታ እናመሰግናለን !
ፈታ ድሌ ሠላምህ ይብዛ ጁታወቺ የምቱት ተነሡ ይሆን ሀገራቸንን አለከፍት ሀገር የለም እነዚመርዞቺ መርዛቸውን እርጩብን
ያረብ እባክህ ሀገሬ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቻን አተ ድርስላቸው አሜንንን 😭😭😭😭🤲🤲🤲
God is great, Ethiopians will be protected by his Mercy
ፈታዪ አቀራረብህ ፀዳ ያለ እኮ ነው👌👌👌ድል ለሀገሬ💚💛💖💪
ፈታዬ እዴት እደምወድህ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ ጥላቶችሺ ይውደሙ አላህ ሆይ የዘመዶችን ድምፅ አሠማኝ ያረቢ ያኢላሄ
ያረቢ ያአላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አርጋት
ሁሉ በሱነዉና እግዛቤር ሰላምን አዉርድልን💚💛❤
ሠለም ለኢትዮጰያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
መቸ ነዉ የአገረችን ሰላም የሚመለሰዉ አረ የአላህ በቃ በለን የቤተሰቦቻችንን ድምጥ አሰማን ያረብ የአላህ
ሰላምናፈቀን።
ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን አውርዲልን ያረብ
@@hawaseid3967 አሜን።አሜን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ ወገኖቼ እበርታ💚💛❤️🙏🙏🙏
አገሬ ጥላቶችሺን አላህ ያጥፋልን ሠላምሺን ያሰማን ያረብ
በርቱልን ፈታ ዳልይ
አየ አማራ ጥላትህ በዛ ዘድሮ 😥😭😭😭😭
ሡሎይማን አብደላህን ሳላቀው ወደዲኩት ነኔ ጀግና ወንዲም ወኔየሞላህ ወንዲ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ
ፈታዎችየ በረቱልን
ያረቢ ኸይር ነገር አሰማን ያረብ
ወንደሜ መረሣ አሉ ትላት ወደሜ ደወሎልኝ ነበረ ግን ምግብ እኳ ለምነዉ ነዉ የሚበሉት አለኝ በጣም ደግጠዋል አለኝ ከግለሠብ ጋረ ተሥማምተዉ ማምለጫ ቦታ ነዉ እሚፈልጎት አለኝ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷አይዞሺ ሀገሬ ደሉ ያኛነዉ አማራየ
አላህ ይጠብቅህ ወንድሚ ያረብ ሀግራችን ስላሙን አውረድልን ያረብ በቃ በልን ስቃይ ዲል ለእምዬ ኢትዮ ሀግሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝💪💪💪💪💪💪💪
ዛሬ ፈታዴሊ ስራ በዝቶብኝ ዜና ሳልሰማ ዋልኩ ምን አዲስ ይኖር ይሆን ቸር አሳማኝ ፈጣሪየሆይ
በርቱ,,ከጎናችሁ,,ነ ን,,
እናመሠገናለን
የማያልቅ ነገር ያረብ ፈረጃህን
ድል ለጀገራችን
ልጅ ተባረካላህ አላህ ይጠብቅልን!!!
መጨረሻዉምንይሆን ዘንድሮ ያአላህቤተሰቦቻችንን ድምጺያሰማንንንን
የራሳቸውን ሰዎች ያስወጣቸው እንዳይገቡ ወታደሮቻቸው
ሰላምለሀገራቺን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🕋🕋
ፈጣሪ፣በቃ፣በለን፣ሀገራችንን፣ሰላም፣አርግልን
ያረብ ቁጣህን በቃበለን
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
ሰለም ለኢትዮጵያ
ፈጣሪ በቃ በለን ምህረትህን አውርድልን 🇪🇹😥
አሚን አሚን ያረብ ሞክሺ
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ፈታዬ ውስጤ ድምፅህ ይናፋቀኛል በርታ 😘😘😘
ሰላም ፍቅር ለሀጉሬ ኢትዮጵያ ህዝብ
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
ታዲያ የምን ወታደር ያስፈልጋል አ.አ ሰላም ነዉ ማንም በሠላም መዉጣትም መግባትም ይቻላል ። ከዛ ዉጪ ወታደሮቼ ልኬ ዜጎችን አስወጣለሁ ማለት ማንን ለማታለል ነዉ 😏 እኛም ነቅተናል በተጠንቀቅ ቆመናል💪💪🇪🇹 ምዕራባዊያን እኛን ለማስረበሽ በርቀት ሆነዉ ሆይ ሆይ ናቸው ምክንያቱም ኢትዮጵያን ጠንቅቆ ያዉቋታል 💪🇪🇹 ስለዚህ በእነሱ የዉሻ ጩኸት አንረበሽ 👍
አይዞህ እውነት ያሸንፋል
አብሽሩ ሁሉም በኸይር ያልፋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት እውነት ነዉ የትኛዉም ሀይል ይምጣ መቀበሪያዉ ነዉ::ሀይል የእግዝአብሔር ነዉ::
አሜን አሜን አሜን
ወይ ጉድ እንግሌዞች ሌመጡ ነእው አምላክ ይሁንሽ እናት ሀገሪይ
እ ደሴ በጁታው ቁጥጥርስር ነውእያሉን እደውም ደሴን የሚመራው ጁታውኑውእያሉነው እፍፍፍ ያረብ አላህያጥፋልን
🇪🇹💪🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹በርታ ፈታ አብሽሩ ሀገራችን ታሸንፋለች
ያረብ ይህ ቀን መች ይሆን የሚያልፈወ
ያረብ ሰላም ያረህማንاللَّهُمَّ مُنْزِلَ الْكِتَابِ، سَرِيْعَ الْحِسَابِ، اهْزِمِ الأحْزَابَ، اللَّهُمَّ اهْزِمْهُمْ وَ زَلْزِلْهُمْ
ኪታቡን ያወረድክ÷ ምርመራህ ፈጣን የሆነ አላህ ሆይ ህዝቦችን ብትን፡፡ አላህ ሆይ በትናቸው፡፡ አርገፍግፋቸው፡፡
አልሏሁምመ ሙንዚሉል ኪታብ ሠሪዑል ሒሳብ፣ አህዚማል አሕዛብ፣ አልሏሁምመ ኢህዚምሁም ወዙልዚል ሁም
ሠላም ለኢቶቢያ እኳን ደህና መጣህ ወድሜ
በርታ ወንድም
አሏህ ይጠብቅልን እምዬ ኢትዮዮያ ዙሮ መግባዬ ጥላትሽን አልህ ያጥፋቸው
አላህየ ሀገራችንን አንተነህና ጠባቂዋ አሁንም የያዛትን የተወሳሰበ ነገር አንሳና ነፃ አዉጣልን ሀገራችንን ፍትህ ከአላህ ነዉ የምንጠብቀዉ
እንግሊዝን አስለቅሰን እንሸኛታለን !!!!💪💪💪
የድምፅህ አድናቂ ነኝ ብሮ በርታ👌
ሰላም ከአላህ ነውና ለሀገራችን መረጋጋትን ሰላምን ያምጣልን 🇪🇹ኢትዮጵያዬ ውስጠ ሰላምሺን ይመልስልን ዟሊሞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ብቻ ነው ሰላምን አውርድልን
ሀገሬ ሰላምሺ ነፈቀኝ
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ
አሁንስ የድልዜና የምንሰማበት ቀን ያምጣልን። ያርብ ፈርጅና አላሁመ አተ ሰላም ሰላምም የሚገኘው ካንተ ነው ሰላሙን አምጣልን
ሰላም እና ፍቅር ለመላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ይሁን።
ሰሚራን በግፍ የቀጠቀጧት ፖሊሶች ቅጣታቸው እጅግ በጣም አናሳነው ለምን ይሆን ?
አብይኮ የሚያናደውና እንደዚህ በጥላት ያስወረረን ግጣት ሲቀጣ ቅጣቱን የሚመጥን አለመሆኑ ነው
☝️😰😰😰😰
እግዚአብሔር አለን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ አገሮች ለዘላለም ትኑር ነው
ይመስለኛል የወሎ ወጣቶቺ በግዳጂ ከነሱጋ ፫ሰሎኝ
በርቱ
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ና ልጆቾን አንተው ጥላ ና ከለላ ሁናቸው
አይዞህ ወድሜ አለን ከጎንህ ነንን
አሏህ ሆይ ሀገራችንን አንተ ጠብቃት ያረበል አለሚን💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈታዬ ምርጡ በርታ አላህ ያበርታህ አንተም ግንባር ተዋጊ ነህ
ፈታችን እናመሰግናለን ድል ለህባችን🙏
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!!!!
የእውነት እናንተ በራሳችሁ ታጋይ ናችሁ እነእጀ እረጅሜ ሲታገሏችሁ አልሸነፍ ባይነታችሁን እሳይታችሁዋል በርቱ እውነት ታሸንፋለች ከእናንተ ጋር ነን 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ
የወሎን ወጣት እያስጨረሰው እንዳይሆን😥
ይሄ አረመኔ አላህ መጨረሻውን መቀበሪያቸውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹💪🤲
የወሎ ወጣት ወንድ አይደለምደ ?
@@tubayusop7332 ትጥቅ ካልተስጣቸው በምን ይዋጋሉ
@@tubayusop7332 በምን ይዋጋ ወጣቱ አስታጥቁን እያሉ ማን ይሥማቸዉ መቸም በቲማቲም አይዋጉም
@@ጅልባብናአልባሳትበኢማራት ወልደያ ደረሠ ጥላት ሢባል ለምን ታጥቆ ተደራጅቶ ሂዶ አልተዋደቀም ይሄ ቢሆን ኖሮ ይሄሁሉ ዉርደት ባልደረሠብን ነበር😠
@@tubayusop7332 ታዳ ስንቱ ወጣት ተነስቶ ትጥቅ ስጡን እንዋጋ ሲሉ ትጥቅ የለም አፈግፍግ እያለ መስሎኝ የበላይ ተብየወች እዝህ ያደረሱት ስንቱ ወጣት እማውቃቸው ወድሞች ከውጫሌ ህደው ትጥቅ ስጡን ሲሉ አልታዘዝንም አፈግፍግ እያሉ እድህ ያስበሉን ታውቃለሽ ወልደያ ራያ ቆቦ አለማጣ በጥቅሉ ሰሜን ወሎ ገበሬው የራሱን መሳሪያ ይዞ እየተፋለማቸው እናተ እረፉ ግቡ በየቤታችሁ እኛ እንዋጋል እያሉ በተኙበት ትተዋቸው እየሸሹ ስንት ወገኖቻችንን በግፍ የጨረሷቸው መቸም ገበሬውም ወጣቱም በላው ይፋለም ነበር ግን ግፉ ተስራ ሰለዚህ አሁንም አማራን የመጨረስ ስለሆን እቅዳቸው አማራ ራሱን ችሎ መዘጋጀት አለብን እኛም በምንችለው እንተባበራለን በየቦታው እሚገደለው አማራ ብቻ ነው
ቆይ ወደ ግንባር የሚሄደዉ ሰራዊት ለምንድነዉ ማጥቃት የማይጀመረዉ ..ከቆይታ ብዛት የስንቅም የሞራልም ኪሳራ እንዳያሰከትል እፈራለሁ🇪🇹💚💛❤️
ሠላምሀገርችን
አፋር viva🇪🇹 👍🌹 አፋር
ያአላህ በቃ በለን 🤲🤲
ፈታ ዴይሊ በርቱልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
የኔ ወሎ 💔 ሠባበሩሽ የጦር ሜዳ አደረጉሽ😭😭
መሽቶ በነጋ ቁጥር ዛሬስ ምን ይፈጠር ይሆን እያሉ በተስፋ መኖር እንደት ይደክማል